Activity Report

Yared Negu
Yared Negu
@yarednegu
Followers: 697,040Posts: 9Following: 109
Ethiopian afro pop Singer 🇪🇹
View all posts from @yarednegu
We’re excited to welcome Yared Negu to the Beyond the Screen event at the U.S. Embassy this coming Tuesday, Jun 24 . 

Get ready for an inspiring session filled with stories, lessons, and meaningful dialogue. Stay tuned for more insights and inspiration!
12 489 35848
ለኔ ልዩ ቀን እግዚአብሔር ይክበር 🙏🙏
እግዚአብሔር ፍችያቹን ያቅርብላቹ
76 1446 38248
መልካም የትንሳኤ በዓል 
❤️❤️❤️
በበረከት የተሞላ ፍቅር በበረከት የተሞላ  ልዩ  ቀን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከሚገኙ ታራሚዎች ጋር መልካም በዓል 

ያሬድ ነጉ
55 2021 67776
ውድ ወዳጆቼ በናንተ ምርጫ መሰረት ተወዳጁን ስራዬ የሆነውን ደሴን በዚ መልኩ ደክመንበት ለናንተ ተወዳጅ አድማጭ ተመልካቾቼ ሰርተን አቅርበነዋል ተመልከቱልን ደሴዎች የታላቹ🩸❤️🙏 My dear friends based on your choices we have prepared my favorite work Dessie(ደሴ)in this way and presented it to you my beloved listeners Please watch Dessie(ደሴ)Wr are you my ደሴ people’s 🩸❤️🙏 https://youtu.be/bImbUmYHwMw?si=rei2YRxcaSabEamJ
20 550 21755
አለምድም የተሰፕው ስራዬ በራሴ youtube channal ተለቋል https://youtu.be/YybkSxcgvIQ?si=AFNEtCtfZFhCvNN8 #music #ethiopia #afrobeats #africa
150 6774 198550
ተለቋል ወዳጆቼ በፍቅር አድምጡልኝ ተመስገን🙏 https://youtu.be/7UFSwCpD7fc?si=EDnoccKRTrJT7Vk0
90 1724 49430
ዳታን

እናተን አድማጭ ወዳጆቼን የሚመጥን ስራ ነገ ይጠብቁ
48 1186 40018
አዲስ አልበም ❤️🙏❤️“ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።” ተመስገን  Production House - Erer Films 
Director - Yonatan Mesfin (CJ)
Creative Director - Yonatan Mesfin(CJ) and Surafel Legese 
Cinematographer - Surafel Tebebu 
Editing & Color - Yonatan Mesfin(CJ)
Vfx - Dere Films 
Pm - Surafel Legese 
Gaffer - Neway Tesfaye 
Model - Nardos Merhawi
63 1641 58905
......ውድ ወዳጆቼ ተመስገን......🙏🙏🙏❤️

የመሀል መርካቶ እድገት በአብሮ አደግ ጎረቤት ፍቅር እስከ አፍንጫዬ ጢም ያለ ስብዕና
ይሄን ነገር አልተወኝም ያሬድ ብባልም አለፍ ገደም ባልኩኝ ቁጥር ለፀሀይ ከተዘረጋው ሽሮ ላይ እጄን መስደድ እማልሰስት 
የራጉኤል ኪዳን የአንዋር አዛን ማለዳን የሚያበስሩኝ የንግዱ ትርምስ ማጣት ማግኘቱ ህይወትን ያሳየኝ ። 

ከየአቅጣጫው የሚጎርፈው ማህበረሰብ ሰፈሬን ሳይረግጡ አለመዋላቸው ኢትዮጵያን እሩቅ ሳልሄድ 
በቅርቤ ያስገኘኝ የመርካቶ አራዳ ነው::

ከእናት ከእህቶቼ ያየሁትን የለፉበትን የደከሙበትን ቅመሱልኝ ብለው ወዳጅ ዘመድ ፊት በዳታን እንደሚያቀርቡት
ለአመታት የደከምኩበትን ለወዳጅ ዘመድ ይሆናል ያልኩትን አልበሜን በ11 ዘፈኖች አይነቱን አብዝቼ እነሆ ዳታንን አቅርቢያለው በያሬድ ነጉ ዩቱዩብ ቅመሱልኝ ብያለው:: አርብ ጥር 9/2017 ይለቀቃል 

ያሬድ ነጉ @yitbarekkifle @hyperzema @fanu_gidaboo @sime_dita Production House - Erer Films 
Director - Yonatan Mesfin (CJ)
Creative Director - Yonatan Mesfin(CJ) and Surafel Legese 
Cinematographer - Surafel Tebebu 
Editing & Color - Yonatan Mesfin(CJ)
Vfx - Dere Films 
Pm - Surafel Legese 
Gaffer - Neway Tesfaye 
Designer - Anastasia lc
Model - Nardos Merhawi.
129 2866